Melka Kidusan ???? ????

Melka Kidusan ???? ????

꾸러미:
com.goranda.MelkaKidusan.AOVSVRYWCIBPIAIV
다운로드:
10K
크기:
5.9 MB
지원되는 android 버전:
4.0.3 이상
업데이트 날짜:
2019년6월6일
219
최신 버전:
3.4
모든 버전
나이:
각자 모두
무료 다운로드

መልክአ ቅዱሳን በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ በዘወትር ወይም በቅዱሳኑ ክብረ በዓላት ወቅት በዋዜማና በማኅሌት ወቅት የሚዜሙና የሚጸለዩ የቅዱሳንን የምስጋና ጸሎት የያዘ መጽሐፍ ነው፡፡ መጽሐፉ በግዕዝና በአማርኛ የተዘጋጀ ሲሆን ምዕመናን በቀላሉ ለጸሎትነት ይጠቀሙት ዘንድ የተዘጋጀ ነው፡፡ የግዕዙ መልክእ ደግም በቤተ ክርስቲያን ካህናት መልኩን በዜማ በሚያዜሙበት ሰዓት በቀላሉ ከካህናቱ ጋር ቆመን ከመጽሐፉ እያነበብን የማኅሌቱ ተካፋይ እንድንሆን ያግዘናል፡፡ ለአብነት ተማሪዎችም በቃላቸው ያልሸመደዱትን በፈለጉበት ሰዓት ለማጥናትም ይሁን ለመጠቀም እንደ ትልቅ ግብዓት ያገለግላል፡፡ ተጨማሪ የቅዱሳን የምስጋና ውዳሴዎችን በየጊዜው የምንጨምርበት ሲሆን እርስዎም ገጻችንን ዘወትር በመከታተል ለውጦችን በቀላሉ ማግኘት ይችላሉ፡፡ በውስጡ የሚከተሉትን መጻሕፍት ይዟል.

Permissions required by Melka Kidusan ???? ???? v. 3.0

Permissions rarely used in 도서 및 참고자료:
  • Access the user's Internet bookmarks and history without changing them
Commonly used:
  • Save files to external storage
  • Prevent device from going to sleep

댓글

관련 콘텐츠

출신 앱 Getahun Amare