Ethiopian Telecom in Easy Mode ኢትዮ ቴሎኮምን በቀላሉ

Ethiopian Telecom in Easy Mode ኢትዮ ቴሎኮምን በቀላሉ

꾸러미:
com.easy.mobile.recharger.usingcamera.sami
다운로드:
500K
크기:
6.4 MB
지원되는 android 버전:
4.0 이상
업데이트 날짜:
2020년9월20일
4K
최신 버전:
4.4.5.1
나이:
각자 모두
무료 다운로드

ለኢትዮጵያ ቴሌኮሙኒኬሽን ኮርፖሬሽን ደንበኞች የሚሆን, አዲሱን የኢትዮ ቴሌኮም ቅናሽ መሰረት ያደረገ ከሲም ካርድ ጋር የተያያዙ አገልግሎቶችን የያዘ አፕሊኬሽን ሲሆን ከያዛቸው አገልግሎቶች መሃከልም. የሞባይሎን ካርድ በካሜራ ወይም ያለካሜራ መሙላት. አፕሊኬሽኑ ውስጥ የተካተተ ካሜራ በመጠቀም ካርዱ ላይ ያለውን ቁጥር በቀላሉ አንብበው መሙላት እንዲችሉ ያስቻለ. ቀሪ ሂሳቦን ማየት. መልሰው ይደውሉልኝ መልዕክት በቀላሉ የሚፈልጉትን ኮንታክት መርጠው ለመላክ. በቀላሉ ገንዘብ ለማስተላለፍ. በኢትዮ-ገበታ የቀረቡትን የጥቅል ቅናሽ መገልገያዎች በቀላሉ መጠቀም ያስችላል.

댓글

관련 콘텐츠

출신 앱 Samuel Minale