Geez Amharic Bible 81 መጽሐፍ ቅዱስ ፹፩ በግዕዝና በአማርኛ

Geez Amharic Bible 81 መጽሐፍ ቅዱስ ፹፩ በግዕዝና በአማርኛ

꾸러미:
org.goranda.eotcbiblelite
다운로드:
10K
크기:
5.9 MB
지원되는 android 버전:
4.0 이상
업데이트 날짜:
2019년8월29일
70
최신 버전:
2.0
모든 버전
나이:
각자 모두
무료 다운로드

በይዘቱ ተሟልቶ በሦስት ቋንቋዎች የተዘጋጀ የመጀመሪያው ምሉዕ መጽሐፍ ቅዱስ ነው። ይህ መጽሐፍ ቅዱስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን ሥርዓትና ደንብ ጠብቆ የተዘጋጀ ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍ ነው። መጽሐፍ ቅዱሱ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት እንዲሁም የቀኖና መጻሕፍት ብላ በ1962 ዓ. ም ያሳተመችውን መጽሐፍ ቃል በቃል ለቅሞ መዝግቧል።.

댓글

관련 콘텐츠