Mahilete Tsige

2019년9월6일
다운로드
94
최신 버전:
2.3

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን፡፡. ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን ኃይለ ቃልን ከትርጓሜ፣ ትርጓሜን ከምሥጢር እንዲሁም ደግሞ ምሥጢርን ከዜማ ጋር አስተባብረውና አስማምተው የሚደርሱ ሊቃውንት ባለቤት ናት፡፡ በ5ኛው መ. ክ. ዘመን የተነሣው ታላቁ ሊቅቅዱስ ያሬድ አምስቱን ጸዋትወ ዜማ ሲደርስ በ14ኛው መ. ክ. ዘመን የተነሣው አባ ጊዮርጊስ ደግሞ ሰዓታትን ደርሷል፡፡ በዚሁ ዘመን አባ ጊዮርጊስ ጋር ጥልቅ መንፈሳዊ ፍቅር የነበረው አባ ጽጌ ድንግል "ማኅሌተ ጽጌ" የተባለውን ድርሰት ደርሷል፡፡.

꾸러미:
com.goranda.MahileteTsige.AOVWRGEMFFMCMATLJY
개발자:
Getahun Amare
카테고리:
도서 및 참고자료
크기:
6 MB
지원되는 android 버전:
4.0.3 이상
나이:
Everyone
업데이트 날짜:
2019년9월6일
다운로드:
10K

출신 앱 Getahun Amare

2.2
.apk
Wudase Mariam
326
It is an Ethiopian Orthodox tewahedo church prayer Book of Saint Mary.
3.4
.apk
Melka Kidusan
219
መልክአ ቅዱሳን በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ በዘወትር ወይም በቅዱሳኑ ክብረ በዓላት ወቅት በዋዜማና በማኅሌት...