መዝገበ ጸሎት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ዘወትር የሚጠቀሙባቸውን የጸሎት የተለያዩ ዓይነት የያዘ መጽሐፍ ነው፡፡ የጸሎት መጽሐፉ በአራት ቋንቋዎች ማለትም በአማርኛ በግዕዝ በትግርኛና በኦሮምኛ የተዘጋጀ ነው: Mezgebe Tselot ጸሎት Is a collection of; Ethiopian Orthodox tewahedo church prayer. It is good knowing that you have a selection of many classical prayer books on your android phone is a wonderful t; Hing.
댓글